News

Latest News

TExA

Leadership & Management

Technical

Commercial

የኢትዮ ቴሌኮምን ምርት እና አገልግሎቶች ለማከፋፈል ስምምነት ለፈጸሙ አጋር ድርጅቶች ሥልጠና ተሰጠ

ኢትዮ ቴሌኮም በመላው ሀገራችን እየሰጠና ወደፊት የሚሰጣቸውን የቴሌኮምና ፋይናንስ (ቴሌብር) ምርት እና አገልግሎቶቹን እና ማዕከላትን  ለደንበኞች በስፋት፣ በጥራት እና በቅልጥፍና በማዳረስ ጥራት ያለው አማራጭ አገልግሎቶቹን በተመደቡበት የአገልግሎት አካባቢ በላቀ መልኩ በመስጠት፤ የደንበኞች ተሞክሮና እርካታ በመጨመር እና በጋራ ስኬት ውስጥ በገበያው አንደኛና ተመራጭ ሆኖ ለመገኘት የሚያስላቸውን የይቻላል አመለካካት፣...

read more

በፊክስድ ኔትወርክ የፋይበር ኦፕቲክስ ዘርፍ የተዘጋጀው የሙያ ምዘና ደረጃ የተቋምና የሀገር አቀፍ እውቅና አገኘ

ኢትዮ ቴሌኮም በኢትዮጵያ በፊክስድ ኔትወርክ የፋይበር ኦፕቲክስ ዘርፍ የመጀመሪያ የሆነውን የሙያ ደረጃ ካርታ (Occupational Standard Map)፣ የሙያ ደረጃ (Occupational Standard)፣ የብቃት አሃድ (Unit of Competency)፣ የምዘና መሳሪያ (Assessment Tool) ፣ እንዲሁም የምዘና ማዕከል (Assessment Center) ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት እና ስልጠና...

read more

የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ ነጻ የሥራ ዘመቻ እና በአዲስ መልክ የተደራጀውን የቤተ-መጽሐፍት የማስተዋወቅ ሥነስርዓት አከናወነ

የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ ማኔጅመንት አባላትና ሠራተኞች ነጻ የሥራ ዘመቻ ቅዳሜ ታህሳስ 2 ቀን 2014 ዓ.ም አካሂዷል፡፡ በዕለቱም ዕድሳት ተደርጎለት በአዲስ መልክ አገልግሎት መስጠት የጀመረውን ቤተመጽሐፍት አስመልክቶ የቡና ፕሮግራም የተዘጋጀ ሲሆን ቀደም ሲል በአካዳሚው ምስረታ ላይ ለተሳተፉ የእዉቅና ሰርተፊኬት አሰጣጥ መርሃ ግብርም ተከናውኗል፡፡ በነጻ የሥራ ዘመቻው ወቅት የተለያዩ ተግባራት የተከናወኑ ሲሆን ከእነዚህም...

read more

ከ1000 በላይ ለሚሆኑ የሃይብራይድ ዲዛይን ኃ.የተ.የግ.ማ. (ራይድ) አሽከርካሪዎች ስትራቴጂክ አጋርነትን ለማሳደግ የሚያስችል ሥልጠና ተሰጠ

ከ1000 በላይ ለሚሆኑ የሃይብራይድ ዲዛይን ኃ.የተ.የግ.ማ. (ራይድ) አሽከርካሪዎች ስትራቴጂክ አጋርነትን ለማሳደግ የሚያስችል ሥልጠና ተሰጠ   ኢትዮ ቴሌኮም በደንበኞቹ ዘንድ ተመራጭ የቴሌኮም አገልግሎት አቅራቢ ለመሆን በሚያደርገው ጥረት ከተለያዩ የመንግስትና የግል ተቋማት ጋር በማድረግ ላይ ያለውን ስትራቴጂካዊ ትስስር በማጠናከር ላይ መሆኑን ተከትሎ ኩባንያችን ከሃይብራይድ ዲዛይን ኃ.የተ.የግ.ማ. ጋር ያደረገውን...