Latest News
TExA
Leadership & Management
Technical
Commercial
ኩባንያችን እና ሁዋዌ ኢትዮጵያ በቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ በጣምራ የገነቡት የ Fiber To The Home (FTTH) ቤተ-ሙከራ እና የሥልጠና ክፍል በይፋ ተመረቀ
በቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ፣ በፊክስድ ኔትወርክ ዲቪዥን እና ሁዋዌ ኢትዮጵያ በትብብር የተቋቋመው የFTTH ቤተ-ሙከራ እና የሥልጠና ክፍል በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ ይህም ሙሉ በሙሉ ፋይበር የሆነና ከፍተኛ ፍጥነት ያለው የኢንተርኔት አገልግሎት ለደንበኞች ለማቅረብ የሚያስችል ዘመናዊ የቤተ-ሙከራ እና ተግባር-ተኮር ስልጠና ለመስጠት የሚያስችል የስልጠና ክፍልን ያካተተ ማዕከል ነው፡፡ የአገልግሎት ቤተ-ሙከራው...
read moreየቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ ቤተሰቦች ዓመታዊ አብሮነት በዓል በድምቀት አከበሩ
የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ (ቴ.ል.አ.) ቤተሰቦች በአካዳሚው ውስጥ ለሚገኙ ሁሉ የላቀ የቡድን መንፈስ፣ አብሮነት እና ቤተሰባዊ ትስስርን በማጎልበት የሥራ ቦታ ድባብን አስደሳችነት በመጨመር ምርታማነትን ለመጨመር በማሰብ በራስ ተነሳሽነት ያዘጋጁት ዓመታዊ የጋራ በዓል የቴ.ል.አ. ቤተሰቦች እንዲሁም በመርሃ ግብሩ ላይ የተጋበዙ በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚሰሩ የፊዚካል ሴኩሪቲ አባላት፣ የካፊቴሪያ እና ሌሎች የኮንትራት...
read moreየቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ እና የኢትዮ ሜዲካል ሰርቪስ ቤተሰቦች የደም ልገሳ አከናወኑ
በኢትዮ ቴሌኮም የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ (ቴ.ል.አ.) እና የኢትዮ ሜዲካል ሰርቪስ የሥራ ክፍል ቤተሰቦች በደም እጦት ህይወታቸው የሚያልፍ ወገኖቻችንን ለመታደግ እንዲቻል እና እንደ ኩባንያ የማህበራዊ ኃላፊነትን ለመወጣት የሚደረገው ጥረት አካል ለመሆን በአካዳሚው ቅጥር ግቢ የበጎ ፍቃደኞች የደም ልገሳ ፕሮግራም ሰኔ 2 ቀን 2015 ዓ.ም. በተሳካ ሁኔታ ተከናወነ፡፡ የደም ልገሳ መርሃ ግብሩ ኩባንያችን ኢትዮ ቴሌኮም...
read moreየሥራ ቦታ ደህንነት እና ጤንነት ለመጠበቅ የሚያግዝ ሥልጠና ተሰጠ
ኢትዮ ቴሌኮም የሰራተኞቹን የሥራ ቦታ ደህንነት እና ጤንነት ለመጠበቅ ትኩረት በመስጠት የተለያዩ ስትራቴጂዎችን ተግባራዊ በማድረግ ላይ የሚገኝ ሲሆን ከዚሁ ጋር በተያያዘ በቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ (ቴ.ል.አ.) እና በሰው ኃይል ዲቪዥን ትብብር የተዘጋጀው Ethio telecom Cares for You (Environmental & Occupational Health & Safety-EOHS) የተሰኘ የገጽ ለገጽ ሥልጠና ለፊክስድ አክሰስ...
read moreኩባንያችን እና ሁዋዌ ኢትዮጵያ በቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ በጣምራ የገነቡት የ Fiber To The Home (FTTH) ቤተ-ሙከራ እና የሥልጠና ክፍል በይፋ ተመረቀ

read moreበቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ እና ሰፕላይ ቼይን ዲቪዥን ትብብር የተዘጋጀ “Building Agile Supply Chain” የተሰኘ ወርክሾፕ ተካሄደ
ኢትዮ ቴሌኮም በውድድር ገበያ ቀልጣፋ የኮሙኒኬሽን እና ዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎት በመስጠት የደንበኞችን ሕይወት ለማቅለል እንዲሁም ዲጂታል ኢትዮጵያን ለማፋጠን የሚያደርገውን ጥረት ለማገዝ ከመቼውም ጊዜ በላይ የላቀ እና ቀልጣፋ የሰፕላይ ቼይን አሰራር እንዲኖረው ለማስቻል በማሰብ የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ (ቴ.ል.አ.) ከሰፕላይ ቼይን ዲቪዥን ጋር በመተባበር ያዘጋጀው “Building Agile Supply Chain” የተሰኘ...
read moreGenerative AI to Explode to $1 3 Trillion Market by 2032: Report
Generative Artificial Intelligence AI In Digital Marketing Market Size 2031 Content creation, which includes text, photographs, videos, and music, is among its key skills. It can independently produce human-like content, including whole musical compositions as well as...
read moreየቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ (ቴ.ል.አ.) በ36ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ አገልግሎት ለሚሰጡ ሠራተኞች ዎርክሾፕ አካሄደ
የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ (ቴ.ል.አ.) ከሴልስ ዲቪዥን ጋር በመተባበር በ36ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ እና 42ኛው የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ጉባዔን አስመልክቶ ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአለም ሃገራት ወደ ሀገራችን ለሚመጡ እንግዶች የቴሌኮም አገልግሎት ለመስጠት በተዘጋጁ የኢትዮ ቴሌኮም የአገልግሎት ማዕከላት አማካይነት በቴሌኮም አገልግሎት ረገድ የላቀ የደንበኞች አገልግሎት በመስጠት የኩባንያችንንና የሀገራችን...
read moreየቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ (ቴ.ል.አ.) ኃላፊዎች እና ሠራተኞች ነፃ የሥራ ዘመቻ አደረጉ
የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ የሥራ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች የኩባንያችንን ‘መሪ የዲጂታል አገልግሎት አቅራቢ’ የመሆን ራዕይ እውን በማድረግ በኩል የLead 2025 የእድገት ስትራቴጂ ትግበራ ያለውን የማይተካ ሚና በመገንዘብ ትግበራውን ለማፋጠን፤ ምርታማነትን ለመጨመር እና የወጪ ልህቀት ባህል የማዳበር ሂደትን በተግባራዊ ተሳትፎ ለመደገፍ በታህሳስ 1 ቀን 2015 ዓ.ም ነፃ የሥራ ዘመቻ አከናወኑ፡፡ በአጠቃላይ በሥራ ዘመቻው...
read moreየቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ የ5ጂ ሞባይል ኔትዎርክ ቴክኖሎጂ ሥልጠና በመስጠት ላይ ነው
የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ የ5ጂ ሞባይል ኔትዎርክ ቴክኖሎጂ ሥልጠና በመስጠት ላይ ነው ኢትዮ ቴሌኮም በውድድር ገበያ የላቀ አገልግሎት በመስጠት የደንበኞችን ፍላጎት ለማርካት እና የዲጂታል ኢትዮጵያን ዕውን ለማድረግ በሚያደርገው ጥረት የ5ጂ ኔትወርክ ቴክኖሎጂን ደረጃ በደረጃ በመተግበር በአዲስ አበባ እና በአዳማ ተግባራዊ በማድረግ እንዲሁም በሌሎች አካባቢዎች ለመተግበር መጠነ-ሰፊ ሥራዎችን በማከናወን ላይ መሆኑ የሚታወቅ...
read moreለኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት በውድድር ገበያ ውስጥ የኩባንያችንን ምርትና አገልግሎቶች በብቃት ለማዳረስ የሚያስችል ሥልጠና ተሰጠ
በውድድር ገበያው ብቁና በደንበኞቹ ዘንድ ተመራጭ ሆኖ ለመቀጠል ዘርፈ ብዙ ጥረት እያደረገ የሚገኘው ኢትዮ ቴሌኮም “Enhancing Distribution Channel Operation in Competitive Market” በሚል ርዕስ ለኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት ሪጅናል ኃላፊዎችና ሠራተኞች የሰጠ ሲሆን፣ ቀደም ሲል ከኩባንያችን ጋር በኤክስክሉሲቭ ስትራቴጂክ እና ሴሌክቲቭ አከፋፋይ በመሆን ለመስራት ስምምነት ለፈጸሙ...
read moreኩባንያችን እና ሁዋዌ ኢትዮጵያ በቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ በጣምራ የገነቡት የ Fiber To The Home (FTTH) ቤተ-ሙከራ እና የሥልጠና ክፍል በይፋ ተመረቀ
በቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ፣ በፊክስድ ኔትወርክ ዲቪዥን እና ሁዋዌ ኢትዮጵያ በትብብር የተቋቋመው የFTTH ቤተ-ሙከራ እና የሥልጠና ክፍል በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ ይህም ሙሉ በሙሉ ፋይበር የሆነና ከፍተኛ ፍጥነት ያለው የኢንተርኔት አገልግሎት ለደንበኞች ለማቅረብ የሚያስችል ዘመናዊ የቤተ-ሙከራ እና ተግባር-ተኮር ስልጠና ለመስጠት የሚያስችል የስልጠና ክፍልን ያካተተ ማዕከል ነው፡፡ የአገልግሎት ቤተ-ሙከራው...
የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ ቤተሰቦች ዓመታዊ አብሮነት በዓል በድምቀት አከበሩ
የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ (ቴ.ል.አ.) ቤተሰቦች በአካዳሚው ውስጥ ለሚገኙ ሁሉ የላቀ የቡድን መንፈስ፣ አብሮነት እና ቤተሰባዊ ትስስርን በማጎልበት የሥራ ቦታ ድባብን አስደሳችነት በመጨመር ምርታማነትን ለመጨመር በማሰብ በራስ ተነሳሽነት ያዘጋጁት ዓመታዊ የጋራ በዓል የቴ.ል.አ. ቤተሰቦች እንዲሁም በመርሃ ግብሩ ላይ የተጋበዙ በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚሰሩ የፊዚካል ሴኩሪቲ አባላት፣ የካፊቴሪያ እና ሌሎች የኮንትራት...
የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ እና የኢትዮ ሜዲካል ሰርቪስ ቤተሰቦች የደም ልገሳ አከናወኑ
በኢትዮ ቴሌኮም የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ (ቴ.ል.አ.) እና የኢትዮ ሜዲካል ሰርቪስ የሥራ ክፍል ቤተሰቦች በደም እጦት ህይወታቸው የሚያልፍ ወገኖቻችንን ለመታደግ እንዲቻል እና እንደ ኩባንያ የማህበራዊ ኃላፊነትን ለመወጣት የሚደረገው ጥረት አካል ለመሆን በአካዳሚው ቅጥር ግቢ የበጎ ፍቃደኞች የደም ልገሳ ፕሮግራም ሰኔ 2 ቀን 2015 ዓ.ም. በተሳካ ሁኔታ ተከናወነ፡፡ የደም ልገሳ መርሃ ግብሩ ኩባንያችን ኢትዮ ቴሌኮም...
የሥራ ቦታ ደህንነት እና ጤንነት ለመጠበቅ የሚያግዝ ሥልጠና ተሰጠ
ኢትዮ ቴሌኮም የሰራተኞቹን የሥራ ቦታ ደህንነት እና ጤንነት ለመጠበቅ ትኩረት በመስጠት የተለያዩ ስትራቴጂዎችን ተግባራዊ በማድረግ ላይ የሚገኝ ሲሆን ከዚሁ ጋር በተያያዘ በቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ (ቴ.ል.አ.) እና በሰው ኃይል ዲቪዥን ትብብር የተዘጋጀው Ethio telecom Cares for You (Environmental & Occupational Health & Safety-EOHS) የተሰኘ የገጽ ለገጽ ሥልጠና ለፊክስድ አክሰስ...
በቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ እና ሰፕላይ ቼይን ዲቪዥን ትብብር የተዘጋጀ “Building Agile Supply Chain” የተሰኘ ወርክሾፕ ተካሄደ
ኢትዮ ቴሌኮም በውድድር ገበያ ቀልጣፋ የኮሙኒኬሽን እና ዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎት በመስጠት የደንበኞችን ሕይወት ለማቅለል እንዲሁም ዲጂታል ኢትዮጵያን ለማፋጠን የሚያደርገውን ጥረት ለማገዝ ከመቼውም ጊዜ በላይ የላቀ እና ቀልጣፋ የሰፕላይ ቼይን አሰራር እንዲኖረው ለማስቻል በማሰብ የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ (ቴ.ል.አ.) ከሰፕላይ ቼይን ዲቪዥን ጋር በመተባበር ያዘጋጀው “Building Agile Supply Chain” የተሰኘ...
Generative AI to Explode to $1 3 Trillion Market by 2032: Report
Generative Artificial Intelligence AI In Digital Marketing Market Size 2031 Content creation, which includes text, photographs, videos, and music, is among its key skills. It can independently produce human-like content, including whole musical compositions as well as...
የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ (ቴ.ል.አ.) በ36ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ አገልግሎት ለሚሰጡ ሠራተኞች ዎርክሾፕ አካሄደ
የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ (ቴ.ል.አ.) ከሴልስ ዲቪዥን ጋር በመተባበር በ36ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ እና 42ኛው የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ጉባዔን አስመልክቶ ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአለም ሃገራት ወደ ሀገራችን ለሚመጡ እንግዶች የቴሌኮም አገልግሎት ለመስጠት በተዘጋጁ የኢትዮ ቴሌኮም የአገልግሎት ማዕከላት አማካይነት በቴሌኮም አገልግሎት ረገድ የላቀ የደንበኞች አገልግሎት በመስጠት የኩባንያችንንና የሀገራችን...
የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ (ቴ.ል.አ.) ኃላፊዎች እና ሠራተኞች ነፃ የሥራ ዘመቻ አደረጉ
የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ የሥራ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች የኩባንያችንን ‘መሪ የዲጂታል አገልግሎት አቅራቢ’ የመሆን ራዕይ እውን በማድረግ በኩል የLead 2025 የእድገት ስትራቴጂ ትግበራ ያለውን የማይተካ ሚና በመገንዘብ ትግበራውን ለማፋጠን፤ ምርታማነትን ለመጨመር እና የወጪ ልህቀት ባህል የማዳበር ሂደትን በተግባራዊ ተሳትፎ ለመደገፍ በታህሳስ 1 ቀን 2015 ዓ.ም ነፃ የሥራ ዘመቻ አከናወኑ፡፡ በአጠቃላይ በሥራ ዘመቻው...
የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ የ5ጂ ሞባይል ኔትዎርክ ቴክኖሎጂ ሥልጠና በመስጠት ላይ ነው
የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ የ5ጂ ሞባይል ኔትዎርክ ቴክኖሎጂ ሥልጠና በመስጠት ላይ ነው ኢትዮ ቴሌኮም በውድድር ገበያ የላቀ አገልግሎት በመስጠት የደንበኞችን ፍላጎት ለማርካት እና የዲጂታል ኢትዮጵያን ዕውን ለማድረግ በሚያደርገው ጥረት የ5ጂ ኔትወርክ ቴክኖሎጂን ደረጃ በደረጃ በመተግበር በአዲስ አበባ እና በአዳማ ተግባራዊ በማድረግ እንዲሁም በሌሎች አካባቢዎች ለመተግበር መጠነ-ሰፊ ሥራዎችን በማከናወን ላይ መሆኑ የሚታወቅ...
ለኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት በውድድር ገበያ ውስጥ የኩባንያችንን ምርትና አገልግሎቶች በብቃት ለማዳረስ የሚያስችል ሥልጠና ተሰጠ

read more