የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ (ቴ.ል.አ.) የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች ዓመታዊ የሥራ አፈጻጸም ግምገማዊ ውይይት አካሄዱ

የቴ.ል.አ. የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች የኩባንያችንን እና የአካዳሚውን የ2013 በጀት ዓመት አፈፃፀም፣ የቀጣይ ሶስት ዓመት (2014-2016) ስትራቴጂ እና የ2014 በጀት ዓመት እቅዶች እንደየቅደም ተከተላቸው ቀርበው ሰፊ ውይይት የተካሄደባቸውና አመርቂ ግብዓቶች የተገኙበት ሲሆን፣ ተቋሙና ሠራተኞች ያስመዘገቡት የላቀ ውጤት ለቀጣይ በጀት ዓመት ስንቅ ሆኗቸው በመጪው የውድድር ጊዜ ተቋማችንን ቀዳሚና ተመራጭ ለማድረግ...