ለፊዚካል ሴኩሪቲ አባላት በላቀ የደንበኞች አያያዝ ላይ ያተኮረ ሥልጠና ተሰጠ

ኢትዮ ቴሌኮም በውድድር ገበያው በቴሌኮም አገልግሎት ዘርፍ ብቁ እና ተመራጭ የአገልግሎት ሰጭ ተቋም ሆኖ ለመገኘት በማከናወን ላይ ካለው መጠነ ሰፊ የቴክኖሎጂ ማስፋፋት፣ የአሰራር ሥርዓት ማሻሻል እና አዳዲስ አገልግሎቶችን የማሳደግ ሥራ በተጨማሪ መጠነ ሰፊ የአቅም ግንባታ ሥራ፣ በተለይም ከደንበኞች ጋር በቀጥታ ወይም በአገልግሎት አሰጣጡ ሂደት ለሚገናኙ የሥራ ክፍሎች በርካታ የሥልጠና ፕሮግራሞችን በመቅረፅና በመስጠት ላይ...

የኢትዮ ቴሌኮምን ምርት እና አገልግሎቶች ለማከፋፈል ስምምነት ለፈጸሙ አጋር ድርጅቶች ሥልጠና ተሰጠ

ኢትዮ ቴሌኮም በመላው ሀገራችን እየሰጠና ወደፊት የሚሰጣቸውን የቴሌኮምና ፋይናንስ (ቴሌብር) ምርት እና አገልግሎቶቹን እና ማዕከላትን  ለደንበኞች በስፋት፣ በጥራት እና በቅልጥፍና በማዳረስ ጥራት ያለው አማራጭ አገልግሎቶቹን በተመደቡበት የአገልግሎት አካባቢ በላቀ መልኩ በመስጠት፤ የደንበኞች ተሞክሮና እርካታ በመጨመር እና በጋራ ስኬት ውስጥ በገበያው አንደኛና ተመራጭ ሆኖ ለመገኘት የሚያስላቸውን የይቻላል አመለካካት፣...

በፊክስድ ኔትወርክ የፋይበር ኦፕቲክስ ዘርፍ የተዘጋጀው የሙያ ምዘና ደረጃ የተቋምና የሀገር አቀፍ እውቅና አገኘ

ኢትዮ ቴሌኮም በኢትዮጵያ በፊክስድ ኔትወርክ የፋይበር ኦፕቲክስ ዘርፍ የመጀመሪያ የሆነውን የሙያ ደረጃ ካርታ (Occupational Standard Map)፣ የሙያ ደረጃ (Occupational Standard)፣ የብቃት አሃድ (Unit of Competency)፣ የምዘና መሳሪያ (Assessment Tool) ፣ እንዲሁም የምዘና ማዕከል (Assessment Center) ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት እና ስልጠና...