by | Apr 2, 2021 | Uncategorized
ኢትዮ ቴሌኮም የሞባይል መኒ አገልግሎት ለመጀመር የሲስተም እና ሌሎች ቅድመ ሁኔታዎችን በተሳካ ሁኔታ በማጠናቀቅ የመጀመሪያውን ዙር የሞባይል መኒ አገልግሎት ሥልጠና ከመጋቢት 14-17 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ በቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ በማጠናቀቅ ለቀጣይ ምዕራፍ ዝግጁ ሆነ፡፡ ከሥልጠናው ትግበራ አስቀድሞ የስልጠና ፕሮግራሞችን በመለየት የዲዛይን ሥራ የተከናወነ ሲሆን፤ የስልጠና ፕሮግራሞቹ የሞባይል መኒ አገልግሎት የግንዛቤ...
by | Apr 2, 2021 | Uncategorized
ኢትዮ ቴሌኮም በደንበኞቹ ዘንድ ተመራጭና ተወዳዳሪ የቴሌኮም አገልግሎት አቅራቢ ለመሆን ስትራቴጂ ነድፎ በመንቀሳቀስ ላይ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን ስትራቴጂው ከሰው ኃይል አቅም ግንባታ አንጻር ግቡን እንዲመታ ለማስቻል የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ በሊደርሺፕና ማኔጅመንት፣ ቴክኒካል እንዲሁም ኮሜርሻል ስኩሎች አማካይነት ከሚሰጣቸው ሥልጠናዎች በተጨማሪ የሰፖርት ዶሜይን ሥራ ክፍሎችን አቅም በመገንባት ሚናቸውን በላቀ ሁኔታ...