News

Latest News

TExA

Leadership & Management

Technical

Commercial

በቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ እና ሰፕላይ ቼይን ዲቪዥን ትብብር የተዘጋጀ “Building Agile Supply Chain” የተሰኘ ወርክሾፕ ተካሄደ

ኢትዮ ቴሌኮም በውድድር ገበያ ቀልጣፋ የኮሙኒኬሽን እና ዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎት በመስጠት የደንበኞችን ሕይወት ለማቅለል እንዲሁም ዲጂታል ኢትዮጵያን ለማፋጠን የሚያደርገውን ጥረት ለማገዝ ከመቼውም ጊዜ በላይ የላቀ እና ቀልጣፋ የሰፕላይ ቼይን አሰራር እንዲኖረው ለማስቻል በማሰብ የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ (ቴ.ል.አ.) ከሰፕላይ ቼይን ዲቪዥን ጋር በመተባበር ያዘጋጀው “Building Agile Supply Chain” የተሰኘ...

read more

የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ (ቴ.ል.አ.) በ36ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ አገልግሎት ለሚሰጡ ሠራተኞች ዎርክሾፕ አካሄደ

የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ (ቴ.ል.አ.) ከሴልስ ዲቪዥን ጋር በመተባበር በ36ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ እና 42ኛው የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ጉባዔን አስመልክቶ ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአለም ሃገራት ወደ ሀገራችን ለሚመጡ እንግዶች የቴሌኮም አገልግሎት ለመስጠት በተዘጋጁ የኢትዮ ቴሌኮም የአገልግሎት ማዕከላት አማካይነት በቴሌኮም አገልግሎት ረገድ የላቀ የደንበኞች አገልግሎት በመስጠት የኩባንያችንንና የሀገራችን...

read more

የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ (ቴ.ል.አ.) ኃላፊዎች እና ሠራተኞች ነፃ የሥራ ዘመቻ አደረጉ

የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ የሥራ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች የኩባንያችንን ‘መሪ የዲጂታል አገልግሎት አቅራቢ’ የመሆን ራዕይ እውን በማድረግ በኩል የLead 2025 የእድገት ስትራቴጂ ትግበራ ያለውን የማይተካ ሚና በመገንዘብ ትግበራውን ለማፋጠን፤ ምርታማነትን ለመጨመር እና የወጪ ልህቀት ባህል የማዳበር ሂደትን በተግባራዊ ተሳትፎ ለመደገፍ በታህሳስ 1 ቀን 2015 ዓ.ም ነፃ የሥራ ዘመቻ አከናወኑ፡፡ በአጠቃላይ በሥራ ዘመቻው...

read more

የቴሌኮም አዋጅና መመሪያዎች ሥልጠና ለኩባንያችን የማኔጅመንት አባላት በመሰጠት ላይ ነው

በኢትዮ ቴሌኮም የስትራቴጂ ፕላኒንግ እና ፕሮግራም ማኔጅመንት ዲቪዥን /የሬጉላቶሪ ጉዳዮች አስተዳደር ዲፓርትመንት/ ከቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ (ቴ.ል.አ.) ጋር በመተባበር ኢትዮ ቴሌኮም በቴሌኮም የውድድር ገበያ የሀገሪቱን የኮሙኒኬሽን መመሪያዎች እና አዋጅ አክብሮ የላቀ አገልግሎት በመስጠት ተመራጭ የቴሌኮም ኦፕሬተርነቱን ለማስቀጠል የሚያስችለውን ስልጠና በመቅረጽ በተለያየ ዙር በኦንላይን ቨርቿል ሥልጠናዎችን በማካሄድ...

read more

ለፊዚካል ሴኩሪቲ አባላት በላቀ የደንበኞች አያያዝ ላይ ያተኮረ ሥልጠና ተሰጠ

ኢትዮ ቴሌኮም በውድድር ገበያው በቴሌኮም አገልግሎት ዘርፍ ብቁ እና ተመራጭ የአገልግሎት ሰጭ ተቋም ሆኖ ለመገኘት በማከናወን ላይ ካለው መጠነ ሰፊ የቴክኖሎጂ ማስፋፋት፣ የአሰራር ሥርዓት ማሻሻል እና አዳዲስ አገልግሎቶችን የማሳደግ ሥራ በተጨማሪ መጠነ ሰፊ የአቅም ግንባታ ሥራ፣ በተለይም ከደንበኞች ጋር በቀጥታ ወይም በአገልግሎት አሰጣጡ ሂደት ለሚገናኙ የሥራ ክፍሎች በርካታ የሥልጠና ፕሮግራሞችን በመቅረፅና በመስጠት ላይ...

read more

የኢትዮ ቴሌኮምን ምርት እና አገልግሎቶች ለማከፋፈል ስምምነት ለፈጸሙ አጋር ድርጅቶች ሥልጠና ተሰጠ

ኢትዮ ቴሌኮም በመላው ሀገራችን እየሰጠና ወደፊት የሚሰጣቸውን የቴሌኮምና ፋይናንስ (ቴሌብር) ምርት እና አገልግሎቶቹን እና ማዕከላትን  ለደንበኞች በስፋት፣ በጥራት እና በቅልጥፍና በማዳረስ ጥራት ያለው አማራጭ አገልግሎቶቹን በተመደቡበት የአገልግሎት አካባቢ በላቀ መልኩ በመስጠት፤ የደንበኞች ተሞክሮና እርካታ በመጨመር እና በጋራ ስኬት ውስጥ በገበያው አንደኛና ተመራጭ ሆኖ ለመገኘት የሚያስላቸውን የይቻላል አመለካካት፣...

read more

በፊክስድ ኔትወርክ የፋይበር ኦፕቲክስ ዘርፍ የተዘጋጀው የሙያ ምዘና ደረጃ የተቋምና የሀገር አቀፍ እውቅና አገኘ

ኢትዮ ቴሌኮም በኢትዮጵያ በፊክስድ ኔትወርክ የፋይበር ኦፕቲክስ ዘርፍ የመጀመሪያ የሆነውን የሙያ ደረጃ ካርታ (Occupational Standard Map)፣ የሙያ ደረጃ (Occupational Standard)፣ የብቃት አሃድ (Unit of Competency)፣ የምዘና መሳሪያ (Assessment Tool) ፣ እንዲሁም የምዘና ማዕከል (Assessment Center) ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት እና ስልጠና...

read more

የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ ነጻ የሥራ ዘመቻ እና በአዲስ መልክ የተደራጀውን የቤተ-መጽሐፍት የማስተዋወቅ ሥነስርዓት አከናወነ

የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ ማኔጅመንት አባላትና ሠራተኞች ነጻ የሥራ ዘመቻ ቅዳሜ ታህሳስ 2 ቀን 2014 ዓ.ም አካሂዷል፡፡ በዕለቱም ዕድሳት ተደርጎለት በአዲስ መልክ አገልግሎት መስጠት የጀመረውን ቤተመጽሐፍት አስመልክቶ የቡና ፕሮግራም የተዘጋጀ ሲሆን ቀደም ሲል በአካዳሚው ምስረታ ላይ ለተሳተፉ የእዉቅና ሰርተፊኬት አሰጣጥ መርሃ ግብርም ተከናውኗል፡፡ በነጻ የሥራ ዘመቻው ወቅት የተለያዩ ተግባራት የተከናወኑ ሲሆን ከእነዚህም...

read more

ከ1000 በላይ ለሚሆኑ የሃይብራይድ ዲዛይን ኃ.የተ.የግ.ማ. (ራይድ) አሽከርካሪዎች ስትራቴጂክ አጋርነትን ለማሳደግ የሚያስችል ሥልጠና ተሰጠ

ከ1000 በላይ ለሚሆኑ የሃይብራይድ ዲዛይን ኃ.የተ.የግ.ማ. (ራይድ) አሽከርካሪዎች ስትራቴጂክ አጋርነትን ለማሳደግ የሚያስችል ሥልጠና ተሰጠ   ኢትዮ ቴሌኮም በደንበኞቹ ዘንድ ተመራጭ የቴሌኮም አገልግሎት አቅራቢ ለመሆን በሚያደርገው ጥረት ከተለያዩ የመንግስትና የግል ተቋማት ጋር በማድረግ ላይ ያለውን ስትራቴጂካዊ ትስስር በማጠናከር ላይ መሆኑን ተከትሎ ኩባንያችን ከሃይብራይድ ዲዛይን ኃ.የተ.የግ.ማ. ጋር ያደረገውን...

read more

የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ (ቴ.ል.አ.) የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች ዓመታዊ የሥራ አፈጻጸም ግምገማዊ ውይይት አካሄዱ

የቴ.ል.አ. የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች የኩባንያችንን እና የአካዳሚውን የ2013 በጀት ዓመት አፈፃፀም፣ የቀጣይ ሶስት ዓመት (2014-2016) ስትራቴጂ እና የ2014 በጀት ዓመት እቅዶች እንደየቅደም ተከተላቸው ቀርበው ሰፊ ውይይት የተካሄደባቸውና አመርቂ ግብዓቶች የተገኙበት ሲሆን፣ ተቋሙና ሠራተኞች ያስመዘገቡት የላቀ ውጤት ለቀጣይ በጀት ዓመት ስንቅ ሆኗቸው በመጪው የውድድር ጊዜ ተቋማችንን ቀዳሚና ተመራጭ ለማድረግ...

read more

የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ ለስልጠና ፋሲሊቴተሮች የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት የመስጠት መርሃ-ግብር አከናወነ

የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ (ቴ.ል.አ) በሞባይል መኒ፣ በሊደርሺፕና ማኔጅመንት፣ በኮሜርሻል፣ በቴክኒካል እና በአድሆክ ሥልጠናዎች በአጠቃላይ 190 ከኦፕሬሽን እና ከቴ.ል.አ ለተመረጡና የማብቃት ሂደቱን በሚገባ ተከታትለው መስፈርቱን ላሟሉ የሥልጠና ፋሲሊቴተሮች የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት አሰጣጥ ሥነ-ስርዓት ሰኔ 10 ቀን 2013 ዓ.ም በአዲስ አበባ አከናወነ፡፡ መርሃ-ግብሩ በአቶ አየለ አዱኛ፣ የቴ.ል.አ ቺፍ ኦፊሰር...

Ethio Telecom completes first round of mobile money service training

Ethio Telecom has completed the system and other prerequisites for the launch of the mobile phone service and has completed the first round of mobile phone service training starting from March 23-26, 2021 at the Telecom Excellence Academy. Before the implementation of...