News

Latest News

TExA

Leadership & Management

Technical

Commercial

የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ የ5ጂ ሞባይል ኔትዎርክ ቴክኖሎጂ ሥልጠና በመስጠት ላይ ነው

የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ የ5ጂ ሞባይል ኔትዎርክ ቴክኖሎጂ ሥልጠና በመስጠት ላይ ነው ኢትዮ ቴሌኮም በውድድር ገበያ የላቀ አገልግሎት በመስጠት የደንበኞችን ፍላጎት ለማርካት እና  የዲጂታል ኢትዮጵያን ዕውን ለማድረግ በሚያደርገው ጥረት የ5ጂ ኔትወርክ ቴክኖሎጂን ደረጃ በደረጃ በመተግበር በአዲስ አበባ እና በአዳማ ተግባራዊ በማድረግ እንዲሁም በሌሎች አካባቢዎች ለመተግበር መጠነ-ሰፊ ሥራዎችን በማከናወን ላይ መሆኑ የሚታወቅ...

read more

ለኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት በውድድር ገበያ ውስጥ የኩባንያችንን ምርትና አገልግሎቶች በብቃት ለማዳረስ የሚያስችል ሥልጠና ተሰጠ

በውድድር ገበያው ብቁና በደንበኞቹ ዘንድ ተመራጭ ሆኖ ለመቀጠል ዘርፈ ብዙ ጥረት እያደረገ የሚገኘው ኢትዮ ቴሌኮም “Enhancing Distribution Channel Operation in Competitive Market” በሚል ርዕስ ለኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት ሪጅናል ኃላፊዎችና ሠራተኞች የሰጠ ሲሆን፣ ቀደም ሲል ከኩባንያችን ጋር በኤክስክሉሲቭ ስትራቴጂክ እና ሴሌክቲቭ አከፋፋይ በመሆን ለመስራት ስምምነት ለፈጸሙ...

read more

የቴሌኮም አዋጅና መመሪያዎች ሥልጠና ለኩባንያችን የማኔጅመንት አባላት በመሰጠት ላይ ነው

በኢትዮ ቴሌኮም የስትራቴጂ ፕላኒንግ እና ፕሮግራም ማኔጅመንት ዲቪዥን /የሬጉላቶሪ ጉዳዮች አስተዳደር ዲፓርትመንት/ ከቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ (ቴ.ል.አ.) ጋር በመተባበር ኢትዮ ቴሌኮም በቴሌኮም የውድድር ገበያ የሀገሪቱን የኮሙኒኬሽን መመሪያዎች እና አዋጅ አክብሮ የላቀ አገልግሎት በመስጠት ተመራጭ የቴሌኮም ኦፕሬተርነቱን ለማስቀጠል የሚያስችለውን ስልጠና በመቅረጽ በተለያየ ዙር በኦንላይን ቨርቿል ሥልጠናዎችን በማካሄድ...

read more

ለፊዚካል ሴኩሪቲ አባላት በላቀ የደንበኞች አያያዝ ላይ ያተኮረ ሥልጠና ተሰጠ

ኢትዮ ቴሌኮም በውድድር ገበያው በቴሌኮም አገልግሎት ዘርፍ ብቁ እና ተመራጭ የአገልግሎት ሰጭ ተቋም ሆኖ ለመገኘት በማከናወን ላይ ካለው መጠነ ሰፊ የቴክኖሎጂ ማስፋፋት፣ የአሰራር ሥርዓት ማሻሻል እና አዳዲስ አገልግሎቶችን የማሳደግ ሥራ በተጨማሪ መጠነ ሰፊ የአቅም ግንባታ ሥራ፣ በተለይም ከደንበኞች ጋር በቀጥታ ወይም በአገልግሎት አሰጣጡ ሂደት ለሚገናኙ የሥራ ክፍሎች በርካታ የሥልጠና ፕሮግራሞችን በመቅረፅና በመስጠት ላይ...

read more

ኢትዮ ቴሌኮም የመጀመሪያውን ዙር የሞባይል መኒ አገልግሎት ሥልጠና በስኬት አጠናቀቀ

ኢትዮ ቴሌኮም የሞባይል መኒ አገልግሎት ለመጀመር የሲስተም እና ሌሎች ቅድመ ሁኔታዎችን በተሳካ ሁኔታ በማጠናቀቅ የመጀመሪያውን ዙር የሞባይል መኒ አገልግሎት ሥልጠና ከመጋቢት 14-17 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ በቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ በማጠናቀቅ ለቀጣይ ምዕራፍ ዝግጁ ሆነ፡፡ ከሥልጠናው ትግበራ አስቀድሞ የስልጠና ፕሮግራሞችን በመለየት የዲዛይን ሥራ የተከናወነ ሲሆን፤ የስልጠና ፕሮግራሞቹ የሞባይል መኒ አገልግሎት የግንዛቤ...

read more

የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ ለሰፖርት ዶሜይን ሥልጠና የሚሰጥ አዲስ የ“Support Functions School” ስኩል ተግባራዊ አደረገ

ኢትዮ ቴሌኮም በደንበኞቹ ዘንድ ተመራጭና ተወዳዳሪ  የቴሌኮም አገልግሎት አቅራቢ ለመሆን ስትራቴጂ ነድፎ በመንቀሳቀስ ላይ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን ስትራቴጂው ከሰው ኃይል አቅም ግንባታ አንጻር  ግቡን እንዲመታ ለማስቻል የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ በሊደርሺፕና ማኔጅመንት፣ ቴክኒካል እንዲሁም ኮሜርሻል ስኩሎች አማካይነት ከሚሰጣቸው ሥልጠናዎች በተጨማሪ የሰፖርት ዶሜይን ሥራ ክፍሎችን አቅም በመገንባት ሚናቸውን በላቀ ሁኔታ...

read more

የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች የ2013 በጀት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ውይይት አካሄዱ

የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች በኢትዮ ቴሌኮም እና በቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ የሶስት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅዶች፣ እንዲሁም የአካዳሚው የ2013 በጀት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ላይ ታህሳስ 22 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሃያት ሬጀንሲ ሆቴል ውይይት አካሄዱ፡፡ ስብሰባው በእንኳን ደህና መጣችሁ የከፈቱት የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ ቺፍ አቶ አየለ አዱኛ ሲሆኑ የዕለቱን መሪ ቃል ማለትም...

read more

በቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ አስተባባሪነት የተለያዩ የኩባንያው ሥራ ክፍሎች የደም ልገሳ አደረጉ

በደም እጦት ህይወታቸው የሚያልፉ ወገኖቻችንን ለመታደግ እንዲቻል እና የማህበራዊ ኃላፊነትን ከመወጣት አንጻር እንዲሁም ከኮቪድ-19 መከሰት ጋር ተያይዞ እየተቀዛቀዘ የመጣውን የደም ልገሳ ባህል ለማስቀጠል በማሰብ የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ በቅጥር ግቢው ውስጥ ባስተባበረው የደም ልገሳ መርሃ-ግብር ላይ የአካዳሚው፣ የክሊኒክ፣ የፊዚካል ሴኩሪቲ እና የዋናው እቃ ግ/ቤት እና ኢንቬንተሪ ማኔጅመንት ኃላፊዎችና ሠራተኞች ተሳታፊ...

read more

የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ አመራር አባላት የኩባንያው እና የአካዳሚው ዓመታዊ የሥራ አፈጻጸም እና ዕቅድ ላይ ውይይት አደረጉ

የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ ማኔጅመንት አባላት የኢትዮ ቴሌኮም የ2012 በጀት ዓመት አፈጻጸም፣ የሶስት ዓመት ስትራቴጂ ዕቅድ እና የ2013 በጀት ዓመት ቢዝነስ ዕቅድ ላይ እንዲሁም የአካዳሚው የ2012 በጀት ዓመት አፈጻጸም እና የ2013 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ሐምሌ 29 ቀን፣ 2012 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ ውይይት አደረጉ፡፡ በመክፈቻ ንግግራቸው የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ ቺፍ ኦፊሰር አቶ አየለ አዱኛ በኮቪድ 19...

read more

የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ ቤተሰቦች ሁለተኛውን ዙር ሃገር አቀፍ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር የችግኝ ተከላ አከናወኑ

የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ ቤተሰቦች ሐምሌ 26 ቀን፣ 2012 ዓ.ም ሁለተኛውን ዙር ሀገር አቀፍ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አስመልክቶ ለተደረገው ሃገራዊና ተቋማዊ ጥሪ ምላሽ በመስጠት፣ በአዲስ አበባ ሳሪስ አዲሱ ሰፈር በሚገኝ ጥብቅ የደን ልማት ቦታ ተገኝተው በርካታ ሀገር በቀል ችግኞችን በመትከል አሻራቸውን አሳርፈዋል፡፡ በተጨማሪም ለሠልጣኞች እና ለአካዳሚው ማህበረሰብ አረንጓዴ፣ ንጹህ እና ምቹ የሥራ አካባቢ ከመፍጠር...

read more

የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ የስልጠና ፋሲሊቴተሮች ሰርተፊኬት አሰጣጥና የአፈጻጸም ግምገማ መርሀ-ግብር አከናወነ

የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ ለ121 የስልጠና ፋሲሊቴተሮች የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት አሰጣጥ ሥነ ስርዓት እና የ2012 በጀት ዓመት አጋማሽ የአፈጻጸም ግምገማ የካቲት 24 እና 25 ቀን፣ 2012 ዓ.ም አከናወነ፡፡ በፕሮግራሙ መክፈቻ የቴሌኮም ልህቀት አካዳሚ ቺፍ ኦፊሰር አቶ አየለ አዱኛ በ2012 በጀት ዓመት አጋማሽ አካዳሚው 9,991 ሰልጣኞችን በማሰልጠን በስልጠና አሰጣጥ ረገድ የዕቅዱን 115 በመቶ በማስመዝገቡ...